ብልህ
እድገት
ለኢትዮጵያ ነጋዴዎች የተሰራ
ሱቆን በስልኮ፤ ንግዶን በብልህ ይቆጣጠሩ
ሽያጭ ይመዘግባል ፤ እቃ ይከታተላል ፤ ሰራተኞች ያስተዳድራል ፡ ሪፖርት ያዛጋጃል ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
አፕሊኬሽኑ በቅርቡ ይመጣል
በድረ ገጽ ይግቡያለ ኢንተርኔት ይሰራል
አማርኛ እና እንግሊዘኛ
የኢትዮጵያ ቀን መቁጠሪያ

ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
አማርኛ እና እንግሊዘኛ
ንግዶን ማስተዳደር በራሱ ከባድ ነው ሁሉንም ነገር መከታተል ከዛም ከባድ መሆን የለበትም
ብልህ ትራከር ደብተርዎን በሚያምር እና ትክክለኛ በሆነ ዲጂታል መዝገብ ይተካል
በቀኑ መጨረሻ ምን ያህል እደሱሩ በቀላሉ አለማወቅ
በደብተር የያዙት ሽያጭ መጥፋት
የትኛው እቃ ጥሩ ትርፍ እንደሚያስገኝ አለማወቅ
ሰራተኞች ሲሸጡ ካሉበት ሆነው አለማወቅ
ብልህ ትራከር ደብተርዎን በሚያምር እና ትክክለኛ በሆነ ዲጂታል መዝገብ ይተካል
አንድ ዘመናዊ የኢትዮጵያ ንግድ የሚፈልገው ሁሉ
ሽያጭ በቀላሉ ይመዝግቡ
በአንድ ንክኪ ሽያጭ በቴሌብር በካሽ በባንክ እና በዱቤ ለይተው ይመዝግቡ
እቃዎ ሲያልቅ ማሳወቂያ ያገኛሉ
እቃዎ ሲያልቅ ማሳወቂያ ያገኛሉ ምንም አይጠፋም
የትርፍና የሽያጭ ሪፖርቶች
በቀኑ መጨረሻ ትርፍዎን ወይም ኪሳራዎን በግልጽ ያያሉ መቁጠር አያስፈልግም
የሽያጭ ሰራተኛን በፒን ኮድ ያስተዳድሩ
ማን ምን እንደሸጠ ከየትኛውም ቦታ ይከታተሉ
ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
ኢንተርኔት ቢቋረጥም ሽያጮን ያስቀጥላል ኢንተርኔት ሲመጣ ወደ ሲስተም እራሱ ያስገባል
ዱቤን ይከታተላል
ማን ምንያህል ዱቤ እንዳለበት በቀላሉ ያሳያል አይረሱም አይታለሉም
የትራንስፈር ማስረጃ ያያይዛል
የባንክ እና የቴሌብር ሪሲት ከሽያጭ ጋር ያያይዛል ማስረጃ መቼም አይጠፋም
የአማርኛ መተግበሪያ
የኢትዮጵያ ቀን መቁጠሪያ
ቴሌብር እና ጥሬ ገንዘብ
በማንኛውም አንድሮይድ ስልክ ይሰራል
የአማርኛ መተግበሪያ
የኢትዮጵያ ቀን መቁጠሪያ
ቴሌብር እና ጥሬ ገንዘብ
በማንኛውም አንድሮይድ ስልክ ይሰራል
የአማርኛ መተግበሪያ
የኢትዮጵያ ቀን መቁጠሪያ
ቴሌብር እና ጥሬ ገንዘብ
በማንኛውም አንድሮይድ ስልክ ይሰራል
የአማርኛ መተግበሪያ
የኢትዮጵያ ቀን መቁጠሪያ
ቴሌብር እና ጥሬ ገንዘብ
በማንኛውም አንድሮይድ ስልክ ይሰራል
በደቂቃ ይጀምሩ
1
መተግበሪያውን ያውርዱ
በGoogle Play Store ላይ ይገኛል
2
እቃዎችዎን ያስገቡ
ከፈለጉ እንዲገቡ እንረዳዎታለን
3
ሽያጭ ይጀምሩ
የመጀመሪያው የቀን ሪፖርትዎ ይጠብቅዎታል
ጥያቄዎች
እንደ እርስዎ ያሉ የሱቅ ባለቤቶች ምን እያሉ ነው
ቀላል ዋጋ
ለንግድዎ የሚስማማውን ይምረጡ

ንግድዎን ዛሬውኑ ማሳደግ ይጀምሩ
አፕሊኬሽኑ በቅርቡ ይመጣል
በድረ ገጽ ይግቡ

